about us

We’re a highly collaborative and supportive team, coming together on every project to ensure our community get the very best result

ተለዕኮ

የኢትዮጵያ  ማህበረ በሚቺጋን:  ለሚኖሩት ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያውያን የማህበራዊ እና የተራድኦ እሴታቸውን ለማጎልበት ለትርፍ ያልተቋቋመ ማህበር ነው::

ይህ ማህበር ከማንኛውም የዘር ፣የፖለቲካና የሐይማኖት አመለካከት ልዩነቶች ነፃ የሆነ ነው::

የኢትዮጵያ  ማህበረ በሚቺጋን  የማህበሩን አባላት ለማስተማር : ለማብቃትና: ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ በምዕራብ ሚሺጋን ተግቶ ይሰራል::

የኢትዮጵያ  ማህበረ በሚቺጋን የአባላቱ ብዝሃነት ስብጥር : ኢትዮጵያውያን እርስበርሳቸው ያላቸውን የአብሮነት ትስስር ለመላው የሚሺገን ህዝብ ለማሳየት ባህላዊ ዝግጅቶችን እያዘጋጀ የኢትዮጵያዊያንን ባህላዊ ትውፊት ያስተዋዉቃል::

የኢትዮጵያ  ማህበረ በሚቺጋን ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር የግለሰቦች ዕድገት ላይ አበክሮ ይሰራል:: እንዲሁም ጤናማ የቤተሰብ እና የማህበራዊ ግንኙነቶች በማጎልበት ብቃት ያለው ማህበረሰብ ለማፍራት በትኩረት ይሰራል::

የኢትዮጵያ  ማህበረ በሚቺጋን አዲሱን የኢትዮጵያዊያን ትውልድ በበቂ መረጃ እያዳበረ በምዕራብ ሚሽገን አካባቢያቸውን መስለው እንዲኖሩ ያመቻቻል:: ይህም ሲሆን ኢትዮጵያ ያካበተችውን የ፴􏰀፻ በላይ ዓመታት ታሪክና ባህልን አፅንኦት ሰጥቶ በማስተማር ጭምር ይሆናል::

Our Mission

ECM helps to educate, empower, and advocate for members within its community. Our diverse membership reflects the rich diversity of Ethiopia with an emphasis on being an advocate for Ethiopians and

Ethiopian-Americans in Michigan.

ECM helps to promote understanding and harmony between and among Ethiopians and members of the wider Michigan community by creating cultural events and educational workshops as well as participating in programs to help promote the organization.

ECM assists in the promotion of personal growth, networking, financial stability, positive family, community relations, and community empowerment.

ECM also supports in the facilitation and integration of the next Ethiopian generation to create a strong, well informed and connected Ethiopian-American community in  Michigan while honoring and preserving their more than 3,000 year old shared ancient and rich cultural heritage.

Please contact us via email at ecofm.info@gmail.com to hear more about the Ethiopian Community of Michigan (ECM). We look forward to having you join!

Ethiopia